አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች (IFRS) ከተለያዩ ክፍል ለተውጣጡ ሰራተኞቹ ስልጠና ሰጠ፡፡

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች (IFRS) ከተለያዩ ክፍል ለተውጣጡ ሰራተኞቹ ስልጠና ሰጠ፡፡ አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወሰነ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር የሂሳብ አሰራሩን ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን የሚያስችለውን አሰራር ስርዓት ለመዘርጋት እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ይገኛል፡፡ በአገሪቱ ያሉ ተቋማት የሂሳብ አያያዛቸው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎች (IFRS) እንዲሆን በህግ […]